24/7 automated operations, high profitability, powered by the strategic partnership with Kefeta Microfinance Institution. ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ የሰራ 24/7 ዘመናዊ የችርቻሮ ምርት ሽያጭ። ከከፈታ ማይክሮፋይናንስ ጋር በመተባበር — ለባለ ንብረቶች ያለ ብዙ ልፋት አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢ።
Discover how we're transforming retail in Ethiopiaበኢትዮጵያ ችርቻሮ ንግድን እንዴት እንደምንለውጠው ይወቁ
24/7 unmanned operation with smart inventory and payment systems.24/7 ያለ ሰው አሠራር በብልጥ እቃ እና ክፍያ ስርዓት።
40,000+ ETB monthly net profit with low overhead and wholesale supply.40,000+ ብር ወርሃዊ የተጣራ ትርፍ በዝቅተኛ ወጪ እና ጅምላ አቅርቦት።
Backed by Kefeta Microfinance with zero default risk on every transaction.በከፈታ ማይክሮፋይናንስ የተደገፈ።
Infinity Business Group PLC is at the forefront of Ethiopia's digital transformation. Our mission is to be the leading player in bridging technology and retail commerce, creating a new era of automated, accessible business for every Ethiopian. Digital Suq is our flagship brand — a modern, technology-driven retail alternative that brings smart choices to customers anywhere, anytime.ኢንፊኒቲ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማ በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግንባር ቀደም ነው። ራዕያችን ቴክኖሎጂን እና ችርቻሮ ንግድን በማገናኘት ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አውቶማቲክ እና ተደራሽ ንግድ መፍጠር ነው። ዲጂታል ሱቅ የእኛ ዋና ብራንድ ሲሆን — በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ዋጪና ተመራጭ ዘመናዊ የንግድ አማራጭ ነው።
Highly Profitable, Automated, and Managed for You.ከፍተኛ ትርፋማ፣ አውቶማቲክ፣ እና ለእርስዎ የሚተዳደር።
Financial projection · 1 machine · 1 monthየአንድ ማሽን ወርሃዊ ዝርዝር
Every transaction is instant and automated. Payment is processed via TeleBirr, CBE, or Chapa. 8 Birr is automatically routed to the Microfinance Institution for loan repayment. Zero default risk.ሁሉም ግብይት ፈጣን እና አውቶማቲክ ነው። ክፍያው በቴሌብር፣ CBE ወይም ቻፓ ይፈጸማል። 8 ብር ወዲያው ወደ MFI ይላካል። የመዘግየት ስጋት ዜሮ።
Meet the team driving Ethiopia's modern retail alternativeየኢትዮጵያን አዋጪና ተመራጭ ዘመናዊ የንግድ አማራጭ የሚመሩ ቡድን











Ready to start your investment journey? Get in touch.ኢንቨስትመንት ጉዞዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት? ያግኙን።